ኩራት ኩራት፤ ትዕቢት መዝ 138:6፤ ምሳሌ 16:5, 18፤ ያዕ 4:6, 16 በተጨማሪም ምሳሌ 21:4ን ተመልከት ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦ አስ 5:9-14፤ 7:9, 10—ኩራተኛው ሃማ፣ መርዶክዮስ እጅ ሊነሳው ፈቃደኛ ስላልሆነ እንደተናቀ ተሰማው፤ ኩራቱ የኋላ ኋላ ሕይወቱን አሳጥቶታል ሕዝ 28:11-15, 17, 19—የጢሮስ ንጉሥ በሀብቱና በጥንካሬው በመተማመን ታብዮአል፤ ይህም ኋላ ላይ ለጥፋት ዳርጎታል