የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w13 5/1 ገጽ 16
  • እውነት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • እውነት
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2013
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2013
w13 5/1 ገጽ 16

እውነት

የት ሊገኝ ይችላል?

ለእርስዎና ለቤተሰብዎ ምን ጥቅም ያስገኛል?

የእነዚህን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት የይሖዋ ምሥክሮች ባዘጋጁት የአውራጃ ስብሰባ ላይ እንዲገኙ በአክብሮት እንጋብዝዎታለን።

የስብሰባው ርዕስ፦

‘የአምላክ ቃል እውነት ነው!’

ኢየሱስ በ⁠ዮሐንስ 17:17 ላይ በተናገረው ሐሳብ ላይ የተመሠረተ።

የስብሰባው ጉልህ ገጽታዎች፦

“እውነት ምንድን ነው?” በሚል ርዕስ የሚቀርበው ትኩረት የሚስብ ንግግር የአምላክ ቃል በሆነው በመጽሐፍ ቅዱስ ልንተማመን የሚገባን ለምን እንደሆነ ያብራራል።

ሁለት ድራማዎች የሚቀርቡ ሲሆን ድራማዎቹ በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ላይ የተመሠረቱ ከመሆኑም ሌላ ለሕይወታችን ጠቃሚ ትምህርት እናገኝባቸዋለን።

በስብሰባው ላይ እንዲገኙ የተጋበዙት፦

ማንኛውም ሰው። መግቢያ በነፃ ነው፤ እንዲሁም ሙዳየ ምጽዋት አይዞርም።

የስብሰባው ጊዜና ቦታ፦

ለእርስዎ ቅርብ የሆነውን ቦታ ለመፈለግና ስለ ስብሰባው ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት www.jw.org/am የተባለውን ድረ ገጽ ይጎብኙ። (“ስለ እኛ/የአውራጃ ስብሰባዎች” በሚለው ሥር ይገኛል)

የስብሰባውን ፕሮግራም ለማየት www.jw.org/am የተባለውን ድረ ገጽ ይመልከቱ። (“የሕትመት ውጤቶች/መጻሕፍትና ብሮሹሮች” በሚለው ሥር ይገኛል)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ