በማላዊ በክልል ስብሰባ ላይ የተገኙ ሰዎች አመሻሹ ላይ አብረው JW ብሮድካስቲንግ ሲያዩ
የውይይት ናሙናዎች
●○○ መመሥከር
○●○ የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ
ጥያቄ፦ አምላክ ዓላማውን እንደሚፈጽም መተማመን የምንችለው ለምንድን ነው?
ጥቅስ፦ ኢያሱ 21:45
ለቀጣዩ ጊዜ፦ አምላክ ወደፊት ምን እንደሚያደርግ ቃል ገብቷል?
○○● ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ
ጥያቄ፦ አምላክ ወደፊት ምን እንደሚያደርግ ቃል ገብቷል?
ጥቅስ፦ ራእይ 21:4
ለቀጣዩ ጊዜ፦ አምላክ የሚያመጣውን በረከት ለማግኘት ምን ማድረግ ይኖርብናል?