በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
የውይይት ናሙናዎች
መመሥከርa
ጥያቄ፦ አምላክ ለእኔ፣ ለአንተ፣ ለእያንዳንዳችን እንደሚያስብ በምን እናውቃለን?
ጥቅስ፦ ማቴ 10:29-31
ለቀጣዩ ጊዜ፦ አምላክ በሕይወታችን የሚያጋጥሙንን ችግሮች እንድንወጣ የሚረዳን እንዴት ነው?
ከማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን መካከል ይህ ጥቅስ የተብራራባቸው፦
ተመላልሶ መጠየቅb
ጥያቄ፦ አምላክ በሕይወታችን የሚያጋጥሙንን ችግሮች እንድንወጣ የሚረዳን እንዴት ነው?
ጥቅስ፦ ኤር 29:11
ለቀጣዩ ጊዜ፦ ከመጽሐፍ ቅዱስ ምን ጠቃሚ መመሪያ እናገኛለን?
ከማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን መካከል ይህ ጥቅስ የተብራራባቸው፦