የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w24 ነሐሴ ገጽ 32
  • ለአንባቢያን የተዘጋጀ ማስታወሻ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ለአንባቢያን የተዘጋጀ ማስታወሻ
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2024
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2024
w24 ነሐሴ ገጽ 32

ለአንባቢያን የተዘጋጀ ማስታወሻ

ውድ አንባቢ

ይህ መጠበቂያ ግንብ የሚከተሉትን ተያያዥ ጥያቄዎች የሚመልሱ አምስት የጥናት ርዕሶችን ይዟል፦

  • አንደኛ፣ ይሖዋ ሰዎች ከኃጢአት ጋር በሚያደርጉት ትግል አሸናፊዎች እንዲሆኑ ለመርዳት ምን ዝግጅት አድርጓል?

  • ሁለተኛ፣ ይሖዋ ስለ እውነተኛ ንስሐ ምንነት ያስተማረን እንዴት ነው? ኃጢአተኞች ንስሐ እንዲገቡ የረዳውስ እንዴት ነው?

  • ሦስተኛ፣ የቆሮንቶስ ጉባኤ ሆን ብሎ ኃጢአት ከሠራውና ንስሐ ካልገባው ሰው ጋር በተያያዘ ምን መመሪያ ተሰጥቶታል?

  • አራተኛ፣ በዛሬው ጊዜ ከባድ ኃጢአት በሚፈጸምበት ወቅት ክርስቲያን ሽማግሌዎች ጉዳዩን መያዝ ያለባቸው እንዴት ነው?

  • አምስተኛ፣ ንስሐ ያልገባ አንድ ኃጢአተኛ ከጉባኤው ከተወገደ በኋላ ጉባኤው ግለሰቡን ፍቅርና ምሕረት በሚንጸባረቅበት መንገድ መያዝ የሚችለው እንዴት ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ