ምሳሌ 8:27, 28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ሰማያትን ባዘጋጀ ጊዜ+ በዚያ ነበርኩ፤በውኃዎች ላይ የአድማስን ምልክት* ባደረገ ጊዜ፣+28 ደመናትን በላይ ባዘጋጀ* ጊዜ፣የጥልቅ ውኃ ምንጮችን በመሠረተ ጊዜ፣
27 ሰማያትን ባዘጋጀ ጊዜ+ በዚያ ነበርኩ፤በውኃዎች ላይ የአድማስን ምልክት* ባደረገ ጊዜ፣+28 ደመናትን በላይ ባዘጋጀ* ጊዜ፣የጥልቅ ውኃ ምንጮችን በመሠረተ ጊዜ፣