-
ዘፍጥረት 39:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 በመሆኑም የዮሴፍ ጌታ ዮሴፍን ወስዶ የንጉሡ እስረኞች የታሰሩበት እስር ቤት አስገባው፤ ዮሴፍም እዚያው እስር ቤት ውስጥ ቆየ።+
-
-
መዝሙር 105:17, 18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ባሪያ እንዲሆን የተሸጠውን ሰው፣ ዮሴፍን
ከእነሱ አስቀድሞ ላከው።+
-