ዘፍጥረት 46:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ዮሴፍ በግብፅ ምድር ሳለ ምናሴንና+ ኤፍሬምን*+ ወለደ፤ እነዚህም የኦን* ካህን የሆነው የጶጥፌራ ልጅ አስናት+ የወለደችለት ናቸው።