-
ዘፍጥረት 41:57አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
57 በተጨማሪም ረሃቡ በመላው ምድር ላይ ክፉኛ ጸንቶ ስለነበር በመላው ምድር የሚኖሩ ሰዎች ከዮሴፍ እህል ለመግዛት ወደ ግብፅ ይመጡ ነበር።+
-
-
የሐዋርያት ሥራ 7:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ይሁንና በግብፅና በከነአን አገር ሁሉ ታላቅ መከራ ያስከተለ ረሃብ ተከሰተ፤ አባቶቻችንም የሚበሉት ነገር አጡ።+
-