ዘፍጥረት 41:44 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 በተጨማሪም ፈርዖን ዮሴፍን “እኔ ፈርዖን ነኝ፤ ሆኖም ያለአንተ ፈቃድ ማንም ሰው በመላው የግብፅ ምድር ላይ ምንም ነገር ማድረግ* አይችልም” አለው።+ ዘፍጥረት 45:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ስለዚህ ለፈርዖን ዋና አማካሪ፣* በቤቱም ሁሉ ላይ ጌታ እንዲሁም በመላው የግብፅ ምድር ላይ ገዢ ሊያደርገኝ+ ወደዚህ የላከኝ እውነተኛው አምላክ እንጂ እናንተ አይደላችሁም። መዝሙር 105:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 የቤቱ ጌታ አድርጎ ሾመው፤የንብረቱ ሁሉ ገዢ አደረገው፤+ የሐዋርያት ሥራ 7:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የቤተሰብ ራሶቹም በዮሴፍ ቀንተው+ ወደ ግብፅ ሸጡት።+ ሆኖም አምላክ ከእሱ ጋር ነበር፤+ 10 ከመከራውም ሁሉ ታደገው፤ በግብፅ ንጉሥ በፈርዖንም ፊት ሞገስና ጥበብ አጎናጸፈው። ፈርዖንም በግብፅና በቤቱ ሁሉ ላይ ገዢ አድርጎ ሾመው።+
8 ስለዚህ ለፈርዖን ዋና አማካሪ፣* በቤቱም ሁሉ ላይ ጌታ እንዲሁም በመላው የግብፅ ምድር ላይ ገዢ ሊያደርገኝ+ ወደዚህ የላከኝ እውነተኛው አምላክ እንጂ እናንተ አይደላችሁም።
21 የቤቱ ጌታ አድርጎ ሾመው፤የንብረቱ ሁሉ ገዢ አደረገው፤+ የሐዋርያት ሥራ 7:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የቤተሰብ ራሶቹም በዮሴፍ ቀንተው+ ወደ ግብፅ ሸጡት።+ ሆኖም አምላክ ከእሱ ጋር ነበር፤+ 10 ከመከራውም ሁሉ ታደገው፤ በግብፅ ንጉሥ በፈርዖንም ፊት ሞገስና ጥበብ አጎናጸፈው። ፈርዖንም በግብፅና በቤቱ ሁሉ ላይ ገዢ አድርጎ ሾመው።+
9 የቤተሰብ ራሶቹም በዮሴፍ ቀንተው+ ወደ ግብፅ ሸጡት።+ ሆኖም አምላክ ከእሱ ጋር ነበር፤+ 10 ከመከራውም ሁሉ ታደገው፤ በግብፅ ንጉሥ በፈርዖንም ፊት ሞገስና ጥበብ አጎናጸፈው። ፈርዖንም በግብፅና በቤቱ ሁሉ ላይ ገዢ አድርጎ ሾመው።+