-
ዘፍጥረት 45:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 የእስራኤልም ወንዶች ልጆች እንደተባሉት አደረጉ፤ ዮሴፍ በፈርዖን ትእዛዝ መሠረት ሠረገሎችን ሰጣቸው፤ ለጉዟቸው የሚሆን ስንቅም አስያዛቸው።
-
-
ዘፍጥረት 45:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ለአባቱም የግብፅን ምድር መልካም ነገሮች የጫኑ አሥር አህዮችን እንዲሁም ለጉዞ ስንቅ እንዲሆነው እህል፣ ዳቦና ሌሎች ምግቦችን የጫኑ አሥር እንስት አህዮችን ላከ።
-