-
ዘፍጥረት 37:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 እነሱም ከሩቅ ሲመጣ ተመለከቱት፤ አጠገባቸውም ከመድረሱ በፊት እሱን እንዴት እንደሚገድሉት ይመካከሩ ጀመር።
-
-
ዘፍጥረት 50:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ‘ዮሴፍን እንዲህ በሉት፦ “የወንድሞችህን በደል እንዲሁም በአንተ ላይ እንዲህ ያለ ጉዳት በማድረስ የሠሩትን ኃጢአት ይቅር እንድትል እማጸንሃለሁ።”’ እናም እባክህ የአባትህን አምላክ አገልጋዮች በደል ይቅር በል።” ዮሴፍም እንዲህ ሲሉት አለቀሰ።
-