-
ዘፍጥረት 43:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 ዮሴፍ ወንድሙን ሲያይ ስሜቱን መቆጣጠር ስላቃተው በፍጥነት ወጣ፤ የሚያለቅስበትንም ቦታ ፈለገ። ብቻውን ወደ አንድ ክፍል ገብቶም አለቀሰ።+