የሐዋርያት ሥራ 7:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ስለዚህ ዮሴፍ መልእክት ልኮ አባቱን ያዕቆብንና ዘመዶቹን ሁሉ ከዚያ አገር አስጠራ፤+ እነሱም በአጠቃላይ 75 ሰዎች* ነበሩ።+