ኤርምያስ 8:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በጊልያድ የበለሳን ዘይት የለም?*+ ወይስ በዚያ ፈዋሽ* የለም?+ ታዲያ የሕዝቤ ሴት ልጅ ያላገገመችው ለምንድን ነው?+ ሕዝቅኤል 27:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 “‘“ይሁዳና የእስራኤል ምድር ከአንቺ ጋር ይገበያዩ ነበር፤ ሸቀጦችሽን በሚኒት+ ስንዴ፣ ምርጥ በሆኑ ምግቦች፣ በማር፣+ በዘይትና በበለሳን+ ይለውጡ ነበር።+
17 “‘“ይሁዳና የእስራኤል ምድር ከአንቺ ጋር ይገበያዩ ነበር፤ ሸቀጦችሽን በሚኒት+ ስንዴ፣ ምርጥ በሆኑ ምግቦች፣ በማር፣+ በዘይትና በበለሳን+ ይለውጡ ነበር።+