-
ዘፍጥረት 37:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 እሱም ልብሱን አገላብጦ ካየው በኋላ “ይሄማ የልጄ ቀሚስ ነው! ኃይለኛ አውሬ በልቶት መሆን አለበት! በቃ ዮሴፍን አውሬ ቦጫጭቆታል ማለት ነው!” አለ።