-
ዘፍጥረት 12:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ፈርዖንም በእሷ ምክንያት አብራምን ተንከባከበው፤ በጎችን፣ ከብቶችን፣ ተባዕትና እንስት አህዮችን፣ ግመሎችን እንዲሁም ወንድና ሴት አገልጋዮችን ሰጠው።+
-
-
ዘፍጥረት 26:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ይስሐቅም በዚያ ምድር ዘር መዝራት ጀመረ፤ ይሖዋም ስለባረከው በዚያ ዓመት፣ የዘራውን 100 እጥፍ አመረተ።+
-
-
ዘፍጥረት 26:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 የበግና የከብት መንጋው በዛለት፤ አገልጋዮቹም ብዙ ሆኑ፤+ ፍልስጤማውያንም ይቀኑበት ጀመር።
-