-
ዘፍጥረት 15:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 አምላክም አብራምን እንዲህ አለው፦ “ዘሮችህ በባዕድ አገር ባዕዳን ሆነው እንደሚኖሩ እንዲሁም በዚያ ያሉት ሰዎች ለ400 ዓመት በባርነት እንደሚገዟቸውና እንደሚያጎሳቁሏቸው በእርግጥ እወቅ።+
-
-
መዝሙር 105:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ከዚያም እስራኤል ወደ ግብፅ መጣ፤+
ያዕቆብም በካም ምድር የባዕድ አገር ሰው ሆኖ ኖረ።
-