-
መዝሙር 2:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ጠይቀኝ፤ ብሔራትን ርስትህ፣
የምድርንም ዳርቻዎች ግዛትህ አድርጌ እሰጥሃለሁ።+
-
-
ማቴዎስ 2:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ‘በይሁዳ ምድር የምትገኚው አንቺ ቤተልሔም ሆይ፣ ለሕዝቤ ለእስራኤል እረኛ የሚሆን ገዢ ከአንቺ ስለሚወጣ በይሁዳ ገዢዎች ዘንድ ከሁሉ የተናቅሽ ከተማ አትሆኚም።’”+
-