ዘፍጥረት 46:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ዮሴፍ በግብፅ የወለዳቸው ወንዶች ልጆች ሁለት* ነበሩ። ወደ ግብፅ የገቡት የያዕቆብ ቤተሰቦች በአጠቃላይ 70* ነበሩ።+