-
ዘፍጥረት 45:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 አሁን ግን እኔን ወደዚህ በመሸጣችሁ አትዘኑ፤ እርስ በርሳችሁም አትወቃቀሱ፤ ምክንያቱም አምላክ ከእናንተ አስቀድሞ የላከኝ ሕይወት ለማዳን ሲል ነው።+
-
-
መዝሙር 105:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ባሪያ እንዲሆን የተሸጠውን ሰው፣ ዮሴፍን
ከእነሱ አስቀድሞ ላከው።+
-