1 ዜና መዋዕል 7:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ሹተላ የኤፍሬም+ ልጅ ነበር፤ የሹተላ+ ልጅ ቤሬድ፣ የቤሬድ ልጅ ታሃት፣ የታሃት ልጅ ኤልዓዳ፣ የኤልዓዳ ልጅ ታሃት፣