ዘፍጥረት 7:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በዚያው ቀን ኖኅ ከወንዶች ልጆቹ ከሴም፣ ከካምና ከያፌት+ እንዲሁም ከሚስቱና ከሦስቱ የልጆቹ ሚስቶች ጋር ወደ መርከቡ ገባ።+