ዘፍጥረት 9:18, 19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከመርከቡ የወጡት የኖኅ ወንዶች ልጆች ሴም፣ ካምና ያፌት ናቸው።+ ከጊዜ በኋላ ካም፣ ከነአንን ወለደ።+ 19 የኖኅ ወንዶች ልጆች እነዚህ ሦስቱ ነበሩ፤ የምድር ሕዝብ ሁሉ የተገኘው ከእነሱ ሲሆን በኋላም ወደተለያየ አካባቢ ተሰራጨ።+ ሉቃስ 3:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ሉቃስ 3:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ሴሎም የቃይናን ልጅ፣ቃይናን የአርፋክስድ ልጅ፣+አርፋክስድ የሴም ልጅ፣+ሴም የኖኅ ልጅ፣+ኖኅ የላሜህ ልጅ፣+
18 ከመርከቡ የወጡት የኖኅ ወንዶች ልጆች ሴም፣ ካምና ያፌት ናቸው።+ ከጊዜ በኋላ ካም፣ ከነአንን ወለደ።+ 19 የኖኅ ወንዶች ልጆች እነዚህ ሦስቱ ነበሩ፤ የምድር ሕዝብ ሁሉ የተገኘው ከእነሱ ሲሆን በኋላም ወደተለያየ አካባቢ ተሰራጨ።+