-
ዘፍጥረት 13:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ከዚያም አብራም ሚስቱንና ያለውን ንብረት ሁሉ ይዞ ከሎጥ ጋር በመሆን ከግብፅ ወጥቶ ወደ ኔጌብ ሄደ።+
-
-
ዘፍጥረት 13:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 እሱም ከኔጌብ ተነስቶ ወደ ቤቴል በሚጓዝበት ጊዜ ድንኳኑን ተክሎበት ወደነበረው በቤቴልና በጋይ+ መካከል ወደሚገኘው ስፍራ እስኪደርስ ድረስ በየቦታው ይሰፍር ነበር፤
-