የሐዋርያት ሥራ 7:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “በተጨማሪም አምላክ ከእሱ ጋር የግርዘት ቃል ኪዳን አደረገ፤+ አብርሃምም ይስሐቅን ወለደ፤+ በስምንተኛውም ቀን ገረዘው።+ ይስሐቅም ያዕቆብን ወለደ፤* ያዕቆብም 12ቱን የቤተሰብ ራሶች* ወለደ። ሮም 4:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ገና ከመገረዙ በፊት በነበረው እምነት ላገኘው ጽድቅ ምልክት ሆኖ የሚያገለግለውን+ ግርዘትን እንደ ማኅተም* ተቀበለ፤ ስለዚህ ባይገረዙም እንኳ በእምነታቸው የተነሳ እንደ ጻድቃን ለተቆጠሩት ሁሉ አባት ሆኗል፤+
8 “በተጨማሪም አምላክ ከእሱ ጋር የግርዘት ቃል ኪዳን አደረገ፤+ አብርሃምም ይስሐቅን ወለደ፤+ በስምንተኛውም ቀን ገረዘው።+ ይስሐቅም ያዕቆብን ወለደ፤* ያዕቆብም 12ቱን የቤተሰብ ራሶች* ወለደ።
11 ገና ከመገረዙ በፊት በነበረው እምነት ላገኘው ጽድቅ ምልክት ሆኖ የሚያገለግለውን+ ግርዘትን እንደ ማኅተም* ተቀበለ፤ ስለዚህ ባይገረዙም እንኳ በእምነታቸው የተነሳ እንደ ጻድቃን ለተቆጠሩት ሁሉ አባት ሆኗል፤+