ሉቃስ 2:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ከስምንት ቀን በኋላ፣ ሕፃኑ የሚገረዝበት ጊዜ ሲደርስ+ ከመፀነሱ በፊት መልአኩ ባወጣለት ስም ኢየሱስ ተብሎ ተጠራ።+