-
ዘፍጥረት 18:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ከመካከላቸውም አንዱ ንግግሩን በመቀጠል “የዛሬ ዓመት በዚሁ ጊዜ በእርግጥ ወደ አንተ እመለሳለሁ፤ ሚስትህ ሣራም ወንድ ልጅ ትወልዳለች”+ አለ። በዚህ ጊዜ ሣራ ከሰውየው በስተ ጀርባ ባለው በድንኳኑ ደጃፍ ላይ ሆና ታዳምጥ ነበር።
-
-
ዘፍጥረት 18:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ለይሖዋ የሚሳነው ነገር አለ?+ የዛሬ ዓመት በዚሁ በተወሰነው ጊዜ ወደ አንተ እመለሳለሁ፤ ሣራም ወንድ ልጅ ትወልዳለች።”
-
-
ዘፍጥረት 21:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 ይሖዋ ልክ በተናገረው መሠረት ሣራን አሰባት፤ ይሖዋም ለሣራ ቃል የገባላትን አደረገላት።+
-