ማርቆስ 10:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ስለዚህ አምላክ ያጣመረውን* ማንም ሰው አይለያየው።”+ 1 ጢሞቴዎስ 2:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በመጀመሪያ የተፈጠረው አዳም ነውና፤ ከዚያም ሔዋን ተፈጠረች።+