ዘፍጥረት 24:67 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 67 ከዚያም ይስሐቅ ርብቃን ወደ እናቱ ወደ ሣራ ድንኳን ይዟት ገባ።+ በዚህ መንገድ ሚስቱ አድርጎ ወሰዳት፤ እሱም ወደዳት፤+ ከእናቱም ሞት ተጽናና።+