-
ዘፍጥረት 21:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 በዚህ ጊዜ አብርሃም በጎችንና ከብቶችን ወስዶ ለአቢሜሌክ ሰጠው፤ ሁለቱም ቃል ኪዳን ገቡ።
-
-
ዘፍጥረት 21:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 እሱም “ይህን ጉድጓድ የቆፈርኩት እኔ ለመሆኔ ምሥክር እንዲሆን እነዚህን ሰባት እንስት በጎች ከእጄ ውሰድ” አለው።
-