ዕብራውያን 12:16, 17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በተጨማሪም በመካከላችሁ ሴሰኛ* ሰውም ሆነ ለአንድ ጊዜ መብል ሲል የብኩርና መብቱን አሳልፎ እንደሰጠው እንደ ኤሳው ቅዱስ ነገሮችን የማያደንቅ ሰው እንዳይገኝ ተጠንቀቁ።+ 17 ኤሳው የኋላ ኋላ በረከቱን ለመውረስ በፈለገ ጊዜ እንደተከለከለ ታውቃላችሁና፤ ሐሳብ ለማስቀየር* እያለቀሰ ብርቱ ጥረት ቢያደርግም+ እንኳ አልተሳካለትም።
16 በተጨማሪም በመካከላችሁ ሴሰኛ* ሰውም ሆነ ለአንድ ጊዜ መብል ሲል የብኩርና መብቱን አሳልፎ እንደሰጠው እንደ ኤሳው ቅዱስ ነገሮችን የማያደንቅ ሰው እንዳይገኝ ተጠንቀቁ።+ 17 ኤሳው የኋላ ኋላ በረከቱን ለመውረስ በፈለገ ጊዜ እንደተከለከለ ታውቃላችሁና፤ ሐሳብ ለማስቀየር* እያለቀሰ ብርቱ ጥረት ቢያደርግም+ እንኳ አልተሳካለትም።