-
የሐዋርያት ሥራ 7:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 እስጢፋኖስም እንዲህ ሲል መለሰ፦ “ወንድሞችና አባቶች ሆይ፣ ስሙ። አባታችን አብርሃም በካራን መኖር ከመጀመሩ በፊት በሜሶጶጣሚያ ሳለ የክብር አምላክ ተገለጠለት፤+