-
ዘፍጥረት 30:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 ራሔል ለያዕቆብ ምንም ልጅ እንዳልወለደችለት ባየች ጊዜ በእህቷ ቀናች፤ ያዕቆብንም “ልጆች ስጠኝ፤ አለዚያ እሞታለሁ” ትለው ጀመር።