ዘፍጥረት 46:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ሴት ልጁን ዲናን+ ጨምሮ እነዚህ ሊያ በጳዳንአራም ለያዕቆብ የወለደችለት ልጆች ናቸው። በአጠቃላይ ወንዶች ልጆቹና ሴቶች ልጆቹ 33 ነበሩ።* ሩት 4:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በዚህ ጊዜ በከተማዋ በር ላይ የነበሩት ሰዎች ሁሉና ሽማግሌዎቹ እንዲህ አሉ፦ “እኛ ምሥክሮች ነን! ይሖዋ ወደ ቤትህ የምትገባውን ሚስት የእስራኤልን ቤት እንደገነቡት እንደ ራሔልና እንደ ሊያ ያድርጋት።+ አንተም በኤፍራታ+ የበለጸግክ ሁን፤ በቤተልሔምም+ መልካም ስም አትርፍ።*
11 በዚህ ጊዜ በከተማዋ በር ላይ የነበሩት ሰዎች ሁሉና ሽማግሌዎቹ እንዲህ አሉ፦ “እኛ ምሥክሮች ነን! ይሖዋ ወደ ቤትህ የምትገባውን ሚስት የእስራኤልን ቤት እንደገነቡት እንደ ራሔልና እንደ ሊያ ያድርጋት።+ አንተም በኤፍራታ+ የበለጸግክ ሁን፤ በቤተልሔምም+ መልካም ስም አትርፍ።*