-
ዘፍጥረት 35:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ከሊያ የወለዳቸው ወንዶች ልጆቹ የበኩር ልጁ ሮቤል+ ከዚያም ስምዖን፣ ሌዊ፣ ይሁዳ፣ ይሳኮር እና ዛብሎን ነበሩ።
-
-
ዘፍጥረት 37:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 በዚህ ጊዜ ይሁዳ ወንድሞቹን እንዲህ አላቸው፦ “ወንድማችንን ብንገድለውና ደሙን ብንሸሽግ ምን እንጠቀማለን?+
-
-
ዘፍጥረት 44:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ይሁዳም ወደ እሱ ቀርቦ እንዲህ አለው፦ “እባክህ ጌታዬ እማጸንሃለሁ፤ ባሪያህ አንዲት ቃል ብቻ ይናገር፤ ጌታዬም ይስማው፤ እባክህ በባሪያህ ላይ አትቆጣ፤ ምክንያቱም አንተ ልክ እንደ ፈርዖን ነህ።+
-