-
ዘፍጥረት 29:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 በማግስቱ ጠዋት ያዕቆብ አብራው ያደረችው ሊያ መሆኗን አወቀ! በመሆኑም ያዕቆብ ላባን “ያደረግክብኝ ነገር ምንድን ነው? ያገለገልኩህ ለራሔል ስል አልነበረም? ታዲያ ለምን አታለልከኝ?”+ አለው።
-
-
ዘፍጥረት 31:39አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
39 አውሬ የቦጫጨቀውን እንስሳ+ አምጥቼልህ አላውቅም። ኪሳራውን በራሴ ላይ ቆጥሬ እከፍልህ ነበር። በቀንም ይሁን በሌሊት አንድ እንስሳ ቢሰረቅ ታስከፍለኝ ነበር።
-