ዘፍጥረት 31:53 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 53 የአብርሃም አምላክና*+ የናኮር አምላክ የሆነው የአባታቸው አምላክ በእኛ መካከል ይፍረድ።” ያዕቆብም አባቱ ይስሐቅ በሚፈራው አምላክ*+ ማለ።