ዘፍጥረት 31:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ከዚያም አምላክ ለአራማዊው+ ለላባ ሌሊት በሕልም ተገልጦለት+ “ክፉም ሆነ ደግ ያዕቆብን ስለምትናገረው ነገር ተጠንቀቅ”* አለው።+