-
ዘፍጥረት 31:22, 23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 በሦስተኛውም ቀን የያዕቆብ መኮብለል ለላባ ተነገረው። 23 በመሆኑም ላባ ያዕቆብ ላይ ለመድረስ ወንድሞቹን* አስከትሎ የሰባት ቀን መንገድ ተጓዘ፤ ከዚያም ጊልያድ በተባለው ተራራማ አካባቢ ደረሰበት።