ዘፍጥረት 24:59, 60 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 59 ስለዚህ እህታቸውን ርብቃንና+ ሞግዚቷን*+ እንዲሁም የአብርሃምን አገልጋይና አብረውት የነበሩትን ሰዎች አሰናበቷቸው። 60 ርብቃንም “እህታችን ሆይ፣ ሺዎች ጊዜ አሥር ሺህ ሁኚ፤* ዘርሽም የጠላቶቹን በር* ይውረስ”+ ብለው መረቋት።
59 ስለዚህ እህታቸውን ርብቃንና+ ሞግዚቷን*+ እንዲሁም የአብርሃምን አገልጋይና አብረውት የነበሩትን ሰዎች አሰናበቷቸው። 60 ርብቃንም “እህታችን ሆይ፣ ሺዎች ጊዜ አሥር ሺህ ሁኚ፤* ዘርሽም የጠላቶቹን በር* ይውረስ”+ ብለው መረቋት።