-
ዘፍጥረት 27:43አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
43 እንግዲህ ልጄ እኔ የምልህን አድርግ። ተነስተህ በካራን ወደሚገኘው ወደ ወንድሜ ወደ ላባ ሽሽ።+
-
-
ዘፍጥረት 28:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 በጳዳንአራም ወደሚገኘው ወደ እናትህ አባት ወደ ባቱኤል ቤት ሂድና ከእናትህ ወንድም ከላባ ሴቶች ልጆች+ መካከል አንዷን አግባ።
-