-
ዘፍጥረት 30:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 የራሔል አገልጋይ ባላ በድጋሚ ፀነሰች፤ ከዚያም ለያዕቆብ ሁለተኛ ወንድ ልጅ ወለደችለት።
-
-
ዘፍጥረት 30:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ከዚያ በኋላ የሊያ አገልጋይ ዚልጳ ለያዕቆብ ሁለተኛ ወንድ ልጅ ወለደችለት።
-