ዘፍጥረት 32:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በኋላም በዚያው ሌሊት ተነሳ፤ ሁለቱን ሚስቶቹን፣+ ሁለቱን ሴት አገልጋዮቹንና+ 11ዱን ወንዶች ልጆቹን ይዞ በያቦቅ+ መልካ* ተሻገረ። መዝሙር 127:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እነሆ፣ ልጆች* ከይሖዋ የተገኙ ውርሻ ናቸው፤+የማህፀንም ፍሬ ከእሱ የሚገኝ ስጦታ ነው።+