-
ዘፍጥረት 32:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 እሱም በመንጋ በመንጋ ለይቶ ለአገልጋዮቹ ሰጣቸው። አገልጋዮቹንም “ቀድማችሁኝ ተሻገሩ፤ አንዱን መንጋ ከሌላው መንጋ አራርቁት” አላቸው።