-
ኢያሱ 13:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 በተጨማሪም ሙሴ ለጋድ ነገድ ይኸውም ለጋዳውያን በየቤተሰባቸው ርስት ሰጣቸው፤
-
-
1 ነገሥት 7:46አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
46 ንጉሡ እነዚህ ነገሮች በዮርዳኖስ አውራጃ በሱኮትና በጻረታን መካከል በሚገኝ ስፍራ ከሸክላ በተሠሩ ቅርጽ ማውጫዎች ውስጥ ቀልጠው እንዲሠሩ አደረገ።
-