-
ዘፍጥረት 25:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ይስሐቅ በጳዳንአራም የሚኖረውን የአራማዊውን የባቱኤልን ሴት ልጅ+ ማለትም የአራማዊውን የላባን እህት ርብቃን ሲያገባ ዕድሜው 40 ዓመት ነበር።
-
-
ዘፍጥረት 28:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ኤሳው፣ ይስሐቅ ያዕቆብን እንደባረከውና ሚስት እንዲያገባ ወደ ጳዳንአራም እንደላከው እንዲሁም በባረከው ጊዜ “ከከነአን ሴቶች ልጆች ሚስት እንዳታገባ”+ ብሎ እንዳዘዘውና
-