ኢያሱ 24:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 እስራኤላውያን ከግብፅ ይዘውት የወጡት የዮሴፍ አፅም + ያዕቆብ ከሴኬም አባት ከኤሞር+ ልጆች ላይ በ100 ጥሬ ገንዘብ በገዛው+ በሴኬም በሚገኘው እርሻ ውስጥ ተቀብሮ ነበር፤ ይህም የዮሴፍ ልጆች ርስት ሆነ።+ የሐዋርያት ሥራ 7:15, 16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ያዕቆብም ወደ ግብፅ ወረደ፤+ በዚያም ሞተ፤+ አባቶቻችንም በዚያ ሞቱ።+ 16 አፅማቸውም ወደ ሴኬም ተወስዶ አብርሃም በሴኬም ከኤሞር ልጆች በብር ገንዘብ* በገዛው መቃብር ውስጥ ተቀበረ።+
32 እስራኤላውያን ከግብፅ ይዘውት የወጡት የዮሴፍ አፅም + ያዕቆብ ከሴኬም አባት ከኤሞር+ ልጆች ላይ በ100 ጥሬ ገንዘብ በገዛው+ በሴኬም በሚገኘው እርሻ ውስጥ ተቀብሮ ነበር፤ ይህም የዮሴፍ ልጆች ርስት ሆነ።+
15 ያዕቆብም ወደ ግብፅ ወረደ፤+ በዚያም ሞተ፤+ አባቶቻችንም በዚያ ሞቱ።+ 16 አፅማቸውም ወደ ሴኬም ተወስዶ አብርሃም በሴኬም ከኤሞር ልጆች በብር ገንዘብ* በገዛው መቃብር ውስጥ ተቀበረ።+