1 ዜና መዋዕል 1:51-54 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 51 ከዚያም ሃዳድ ሞተ። የኤዶም አለቆች፣* አለቃ ቲምና፣ አለቃ አልዋህ፣ አለቃ የቴት፣+ 52 አለቃ ኦሆሊባማ፣ አለቃ ኤላህ፣ አለቃ ፒኖን፣ 53 አለቃ ቀናዝ፣ አለቃ ቴማን፣ አለቃ ሚብጻር፣ 54 አለቃ ማግዲኤል እና አለቃ ኢራም ነበሩ። እነዚህ የኤዶም አለቆች ነበሩ።
51 ከዚያም ሃዳድ ሞተ። የኤዶም አለቆች፣* አለቃ ቲምና፣ አለቃ አልዋህ፣ አለቃ የቴት፣+ 52 አለቃ ኦሆሊባማ፣ አለቃ ኤላህ፣ አለቃ ፒኖን፣ 53 አለቃ ቀናዝ፣ አለቃ ቴማን፣ አለቃ ሚብጻር፣ 54 አለቃ ማግዲኤል እና አለቃ ኢራም ነበሩ። እነዚህ የኤዶም አለቆች ነበሩ።