-
ዘፍጥረት 4:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ስለሆነም ይሖዋ “እንግዲያው ቃየንን የሚገድል ማንኛውም ሰው ሰባት እጥፍ የበቀል ቅጣት ይቀበላል” አለው።
በመሆኑም ያገኘው ማንም እንዳይገድለው ይሖዋ ለቃየን ምልክት አደረገለት።*